የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው

የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው። ምርጫ ቦርድ ውጤቱን ይፋ ማድረግ የሚጠበቅበት ቢሆንም በጊዜያዊ ውጤት ግን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍ ያለ ውጤት እያገኘ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ባህርዳር ጊዜያዊ የቀድሞው የአብን ሊቀ-መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየመሩ መሆኑ ተገልጿል። በጎንደር ብልጽግና ፓርቲ ተወካዮች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች እየመሩ መሆኑ … Continue reading የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጊዜያዊ የቆጠራ ውጤት በየምርጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው